ቤተማርያም
Betemariam
ማርያም ድንግል
Saturday, April 11, 2020
ይህ ድረ ገጽ የኢ ኦ ተ ቤተክርስቲያን ግጻዌ የያዘ ሲሆን
የቤተ ክርስቲያንዋን ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጉዳዮች
የሚስተናገዱበት ነው
Send Comments
Saturday, April 11, 2020
የእመቤታን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም
ፍቅሯ ቸርነቷ አይለየን
Send Comments
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ጾም ፩ኛ እሑድ ዘወረደ
ዐቢይ ጾም ፩ኛ እሑድ ዘወረደ
ወደ ዕብራውያን ም. ፲፫ ቊ. ፯ - ፲፯
የያዕቆብ መልእክት ም. ፬ ቊ. ፮ - ፲፯
የሐዋርያት ሥራ ም. ፳፭ ቊ. ፲፫ - ፳፯
መዝሙረ ዳዊት ም. ፪ ቊ. ፲፩ - ፲፪
ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት
ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ
አጽንእዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዓዕ እግዚአብሔር
የዮሐንስ ወንጌል ም. ፫ ቊ. ፲ - ፳፭
ቅዳሴ ዘእግዚእነ (ነአኩተከ)
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ጾም ፪ኛ እሑድ ቅድስት
ዐቢይ ጾም ፩ኛ እሑድ ዘወረደ
፩ተሰሎ ም. ፬ ቊ.፩ -፲፫
፩ጴጥ ም. ፩ ቊ.፲፫-፳፭
የሐዋርያት ሥራ ም. ፲ ቊ.፲፯ -፴
መዝሙረ ዳዊት ም. ፺፮ ቊ. ፭ - ፮
እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ
አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ
ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ
የማቴዎስ ወንጌል ም. ፮ ቊ. ፲፮ - ፳፭
ቅዳሴ ዘኤጲፋንዮስ (ዐቢይ)
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ጾም ፫ኛ እሑድ ምኩራብ
ቆላ ም. ፪ ቊ. ፲፮ - ፳፫
ያዕ መም. ፪ ቊ. ፲፬ - ፳፮
የሐዋርያት ሥራ ም. ፲ ቊ. ፩ - ፱
መዝሙረ ዳዊት ም. ፹፱ ቊ. ፱ - ፲
እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ
ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ
ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ
የዮሐንስ ወንጌል ም ቊ.፲፪ -፳፬-፳፭
ቅዳሴ ዘእግዚእነ (ነአኩተከ)
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ጾም ፬ኛ እሑድ መፃጉዕ
ወደ ገላትያ ሰዎች ም. ፭ ቊ. ፩ - ፳፮
የያዕቆብ መልእክት ም. ፭ ቊ. ፲፬ - ፳
የሐዋርያት ሥራ ም. ፫ ቊ. ፩ - ፲፪
መዝሙረ ዳዊት ም. ፵፩ ቊ. ፫ - ፬
እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ
ወይመይጥ ሎቱ ኩሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ
አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ
የዮሐንስ ወንጌል ም. ፭ ቊ. ፩ - ፳፭
ቅዳሴ ዘእግዚእነ (ነአኩተከ)
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ጾም ፭ኛ እሑድ ደብረ ዘይት
፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ም. ፬ ቊ. ፲፫ - ፲፰
፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ም. ፫ ቊ. ፯ - ፲፭
የሐዋርያት ሥራ ም. ፳፬ ቊ. ፩ - ፳፪
መዝሙረ ዳዊት ም. ፵፭ ቊ. ፪ - ፫
እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይምጽእ
ወአምላክነሂ ኢያረመም
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ
የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፬ ቊ. ፩ - ፴፮
ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ጾም ፮ኛ እሑድ ገብር ኄር
፪ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ም. ፪ ቊ. ፩ - ፲፯
፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ም. ፭ ቊ. ፩ - ፲፪
የሐዋርያት ሥራ ም. ፩ ቊ. ፮ - ፱
መዝሙረ ዳዊት ም. ፴፭ ቊ. ፰ - ፱
ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ
ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ
የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፭ ቊ. ፲፬ - ፴፩
ቅዳሴ ዘባስልዮስ (እግዚኦ መሐረነ)
ዐቢይ ጾም
ዐቢይ ጾም ፯ኛ እሑድ ኒቆዲሞስ
ወደ ሮሜ ሰዎች ም. ፯ ቊ. ፩ - ፲፱
፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ም. ፬ ቊ. ፲፰ - ፳፩
የሐዋርያት ሥራ ም. ፭ ቊ. ፴፬ - ፵፪
መዝሙረ ዳዊት ም. ፲፯ ቊ. ፫ - ፬
ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
አመከርከኒ ወኢተረክ በዓመጸ በላዕሌየ
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለ እመሕያው
የዮሐንስ ወንጌል ም. ፫ ቊ. ፩ - ፲፪
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ (ጎሥዓ)
ዐቢይ ጾም
ዘነግህ በጊዜ ዑደት ውስተ ቤተ መቅደስ
ምስባክ ዘነግህ መዝ 121፥1
ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ፤ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር።
ወቆማ እገሪነ ውስተ አዕጻዲኪ ኢየሩሳሌም።
ኢየሩሳሌምሰ ሕንጽት ከመ ሀገር፤ ።
ወንጌል ማቴ 20፥29
ምስባክ መዝ 146፥13
ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር፤
ሰብሕዮ ለአምላክኪ ጽዮን። እስመ አጽንዐ መናስግተ ኆኃቲኪ፤
ወንጌል ማር 10፥46-ፍ
ምስባክ መዝ 117፥27
ግበሩ በዓለ በትፍሥሕት በኀበ እለ ያስተሓምምዎ
እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ። አምላኪየ አንተ ወእገኒ ለከ፤
ወንጌል ሉቃ 18፥35-ፍ
ምስባክ መዝ 67፥34
ላዕለ እስራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ፤ ወኀይሉሂ እስከ ደመናት።
ወንጌል ማቴ 9፥27-ፍ
ዐቢይ ጾም
ሌሊተ ሆሣዕና መዝሙር ወእንዘ ሰሙን
ዘሌሊት እምድኅረ ንበተ ተአምር
መዝሙረ ዳዊት ም. ፻፲፰ ቊ. ፳፮ - ፳፯
ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር
ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር እግዚኦ አስተርኤ ለነ፡፡
ወንጌል የሉቃስ ወንጌል ም. ፲፱ ቊ. ፩-፪ - ፲፩
ዐቢይ ጾም
ሆሣዕና ዘነግህ በጊዜ ዑደት ውስተ ቤተ መቅደስ
የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳ ቊ. ፳፱ - ፴፬
መዝሙረ ዳዊት ም. ፻፵፯ ቊ. ፩ - ፪
ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር
ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን
እስመ አጽንዐ መናስግተ ኆኃትኪ
ወንጌል የማርቆስ ወንጌል ም. ፲ ቊ. ፵፮ - ፶፪
ዐቢይ ጾም
ሆሣዕና ዋዜማ ቅዳሜ ማታ
ወደ ዕብራውያን ም. ፰ ቊ. ፩ - ፲፫
፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ም. ፩ ቊ. ፩-፪ - ፲፫
የሐዋርያት ሥራ ም. ፰ ቊ. ፳፮ - ፵
መዝሙረ ዳዊት ም. ፹፩ ቊ. ፫ - ፬
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ
በእምርት ዕለት በዓልነ
እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ፡፡
የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፪ ቊ. ፩ - ፲፪
ዐቢይ ጾም
መዝሙር ዘምዕዋድ አርአዩነ ፍኖቶ
ምስባክ መዝ 9፥11
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን
ወንግርዎሙ ለእህዛብ ምግባሮ።
እስመ ተዘከረ ዘይትኀሰስ ደሞሙ።
ወንጌል ማቴ 21፥1-18
ዐቢይ ጾም
ሆሣዕና ወትቤ ጽዮን
ምስባክ መዝ 49፥ 1
እእምስራቀ ፀሐይ እስከነ አረብ።
ወእምጽዮን ሥነ ስብሐቲሁ።
እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ።
ሉቃ 19፥28- ፍ
ዐቢይ ጾም
ሆሣዕና ባረኮ ያዕቆብ
ወደ ዕብራውያን ም. ፱ ቊ. ፲፩ - ፳፰
ወደ ዕብራውያን ም. ፱ ቊ. ፲፩ - ፳፰
የሐዋርያት ሥራ ም. ፳፰ ቊ. ፲፩ - ፴፩
መዝሙረ ዳዊት ም. ፹፩ ቊ. ፩ - ፬
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ።
በእምርት ዕለት በዐልነ።
እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ።
የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፪ ቊ. ፲፪ - ፳
ዐቢይ ጾም
ቅዳሜ ሥዑር
ዘቅዳሴ ፩ቆሮ ፭፥፲፭-ፍ
፩ጴጥ. ፫ ፥፲፭ - ፳፪
ግሐ ፫ ፥ ፲፪ -፳
መዝ ፪ ፥ ፭ - ፮
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ።
ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ
ኢይፈርህ እም አእላፈ አህዛብ።
ወንጌል ማቴ፳፯ ፥ ፷፪ - ፷፮
ቅዳሴ ዘዮሐንስ አፈ ወርቅ (ናሁ ንዜኑ)
ዘወረደ
ቅድስት
ምኩራብ
ኒቆዲሞስ
ሆሳዕና
ሆሳዕና ለሊት
ሆሳዕና ሀነግህ
አርአዩ ፍኖቶ
Zewerede
ምንባብ
ምንባብ
ምንባብ
መጻጉዕ
ደብረዘይት
ገብር ኄር
ዐቢይ ጾም
ሆሣዕና ሰመያ አብርሃም
ምስባክ መዝ 8፥ 2
እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሓተ
በእንተ ጸላዒ
ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ
ማር11፥1-13
Menu
ቅድመ ገጽ
ጠቃሚ
ጠቃሚ
ውዳሴ ማርያም
ለአዳም ፋሲካሁ
ተፈስሂ
መልካዐ ስዕል
በረከታቲሃ
ተዐምር
አሴብህ ጸጋኪ
የምህላ ጸሎት
መልአክት
መልአክት
መልእክት
ያውቃሉን
ለራስዎ
ልዩ ልዩ
ልዩ ልዩ
መዝሙር
ፎቶ አና ቪዴዎ
ድረ ገጾች
ለህጻናት
ለህጻናት
መጽሐፍ ቅዱስ
መጽሐፍ ቅዱስ
መጸሐፍ ቅዱስ 1
መጸሐፍ ቅዱስ 2
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
መንፈሳዊ ፊልሞች
ትምህርት በተረት
መዝሙሮች