ቤተማርያም
Betemariam
ማርያም
ድንግል
Saturday, April 11, 2020
ይህ ድረ ገጽ የኢ ኦ ተ
ቤተክርስቲያን ግጻዌ የያዘ ሲሆን
የቤተ ክርስቲያንዋን ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጉዳዮች
የሚስተናገዱበት ነው
Saturday, April 11, 2020
የእመቤታን የቅድስተ ቅዱሳን
ድንግል ማርያም
ፍቅሯ ቸርነቷ አይለየን
ተፈስሒ ዘዘወትር (1/3)
1ሰላም ለማርያም አጽፈ ወልድ ዋሕድ
ወመንበረ ሕያው ነድ
ለድንግልናሃ ይደሉ ሰጊድ
ለማርያም ዘይቤ ኢይሰግድ
ሞጸፈ መብረቅ በሊኅ በርእሱ ለይነረድ
2ተፈስሒ ማርያም ድንግልተ ሥጋ ወሕሊና
ተፈስሒ ማርያም ወለተ ኢያቄም ወሃና
ጳጦስ አንቲ ዘአስተርአየኪ በደብረ ሲና
ጎሞር ወርቅዬ መስፈርቱ ለመና
ማርያም ለዕበ ይኪ ይደሉ መሐና
3ተፈስሒ ማርያም ድንግልተ ህሊና ወሥጋ
ተፈስሒ ማርያም እንበለ ሕፀፅ ወንትጋ
ተፈስሒ አንቀጽ ዘኢትርኅወ መሠንጋ
ለነፍስ ዚአዬ ውስተ ሲዖል ኢይሐድጋ
ፍሬ ማሕጸንኪ ወልድ ይክፍለኒ ጸጋ
ኅበ ይነብሩ ኅሩያን እንግልጋ
4ተፈስሒ ማርያም ይደልወኪ ተፈስሖ
ተራኅርኂ ድንግል ዘልማድኪ ተራኅርኆ
ገብርኪ ኃጥእ ሶበ ጸራሕኩ በከልሖ
በቃለ አፉዬ ተወኪፈኪ ጸራሖ
ኦሆ ኦሆ በልኒ ኦሆ
በቤተ መርዓየ እሁበከ መርኅኆ
5ተፈስሒ ማርያም ወለተ ሣራ ወርብቃ
ተፈስሒ ማርያም ለደወለ ርስት ማዕነቃ
ለረዲኦትየ ፍጡነ እንዘ ትሰውጢ ከመ ባዜቃ
ብጽሒ በኢጎንድዮ ኀበ ሀሎኩ ጥቃ
ከም ትፍጽሚ ለልብየ ጻሕቃ
ተፈስሒ ዘዘወትር (2/3)
6ተፈስሒ ማርያም እንተ አልብኪ ማሳሌ
ተፈስሒ ማርያም ታቦተ ኅርመት ወጽሌ
ተፈስሒ ጽሪት ሀዕፍረትየ ቢረሌ
አስተበጽዕ አንሰ በጉባኤ ሀለኪ ደንጌሌ
በአጽውልዋሌ እንዘ እብል ሃሌ
አንግፍኒ በትንባሌ እምብካይ ወወይሌ
7ተፈስሒ ማርያም ዘአክናፈ ንጽሕኪ ምንታዌ
ዘአምሰጥኪ ቅድመ እምቂዐተ Äምዙ ለአርዌ
መጽሐፈ ብሥራት ይብሉኪ አለ ሠለዉ ምድረ ጺዋዌ
መክፈልተ ርስትየ አንቲ ማርያም እንተ አልብኪ ምንሳዌ
ዘፈልጠ ሊተ ኢያሱ ዘነዌ
8ተፈስሒ ማርያም መድኃኒተ አዳም ወሔዋ
ተፈስሒ ማርያም ሓዳስዩ ጣዕዋ
ርጢነ ምድኃኒት ወልድኪ ለቁስልየ ዘያሐይዋ
እውቅዪዮ በሰይፍኪ ለጸርየ ነዋ
ሰይጣን ስሙ ለነፍስየ እድዋ
9ተፈስሒ እብልኪ ማርያም በከመ ገብርኤል መልአክ
ቡሩክት አንቲ እምአንስት ወፍሬ ክርስኪ ቡሩክ
ለዕበየ ንግሥኪ ዘልፈ እንዘ እሰግድ በብርክ
አምስጥ አንሰ በጽንዕኪ ዘእምጸርዬ ጽሩክ
ዘይፈቅድ ይንዐወኒ በጽባሕ በሠርክ
10ተፈስሒ ማርያም ሠርጎ አሮን ወሌዊ
ተፈስሒ ማርያም ወለተ ዳዊት ሰንቃዊ
ሙካፈ ስእለቱ ለኢዮብ አመ በቁስሉ ይደዊ
ከመ ትሂጵዮ ለጸርየ ነፍሳተ ብዙሐን ነዓዊ
በዲበ አብትር ቀስትኪ ቀስትዊ
ተፈስሒ ዘዘወትር (3/3)
11ተፈስሒ ማርያም ማርያም ዘኢኃልቅ ትፍስሕትኪ
ተፈስሒ ማርያም ዘኢይቀብል መዝገብኪ
ተፈስሒ ማርያም ዘኢትፌጸም ዝክረ ውዳሴኪ
ኢትመንንኒ ለግብርኪ ዘአጥርየኒ ወልድኪ
እስመ አንቲ ሊተ ወአነ ዘለ
12በመኑ እትሜካህ ማርያም ዘእንበሌኪ ምክሕየ
ቀርነ መድኃኒትየ ብኪ ጸናዕኩ እምከርሠ እምየ
ማርያም ጠረጴዛሁ ለቁርባነ ወንጌል ብዕልየ
ውስተ እዴከ ገደፍኩ ነፍስየ ወስጋየ
ለአዳም
ፋሲካሁ