ቤተማርያም
Betemariam
ማርያም ድንግል
Saturday, April 11, 2020
ይህ ድረ ገጽ የኢ ኦ ተ ቤተክርስቲያን ግጻዌ የያዘ ሲሆን
የቤተ ክርስቲያንዋን ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጉዳዮች
የሚስተናገዱበት ነው

Saturday, April 11, 2020
የእመቤታን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም
ፍቅሯ ቸርነቷ አይለየን


በ 4 እሁድ መዝሙር ተንስአ ወአንስአ ኩሎ ሙታነ
ትንሣኤ 4ኛ እሑድ
ዘቅዳሴ 1ቆላ 3፥1-25
1ጴጥ3፥15- 22
ግሐ 11 ፥1 19
መዝ 2፥ 5
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ።
ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ
ኢይፈርህ እም አእላፈ አህዛብ።

ወንጌል ሉቃ 24 ፥ 33-45
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
እም ትንሳዔ እስከ ዕርገት መዝሙር ይትፈሳሕ
እም ትንሳዔ
ዘነግህ ምስባክ መዝ 76 ፥ 21
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም።
ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን።
ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ።
ወንጌል ሉቃ 24፥1-ፍ ,ማር 17፥1-ፍ
ሉቃ 24፥1-13
ዘቅዳሴ 1ቆሮ15፥1-13
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 1፥1-13
ንፍቅ ካ ግሐ2፥22-37
ምስባክ መዝ 117፥24
ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር፤
ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ።
ኦእግዚኦ አድኅንሶ፤

ወንጌል ዮሐ 20፥1-19
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
መዝሙር ይትፈሳሕ አብጸሕ ኩሎ
ዘእሁድ እምድሕረ ትንሳዔ
ዘቅዳሴ 1ቆሮ15፥1-20
ንፍቅ ዲ 1ዮሐ 1፥1-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 23፥1-10
ምስባክ መዝ 66፥1
ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ፤
ወይጕየዩ ጸላእቱ እምቅድመ ገጹ።
ከመ የኀልቅ ጢስ ከማሁ የኀልቁ፤

ወንጌል ዮሐ 20፥19-ፍ
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ

እምድኅረ ቁርባን

ምስባክ መዝ 112፥3
እምሥራቀ ፀሐይ እስከ ዐረብ
ይትአኮት ስሙ ለእግዚአብሔር
ልዑል እግዚአብሔር መልዕልተ ኩሎ አሕዛብ
ወንጌል ዮሐ 17፥1-ፍ
በ3ኛ እሁድ መዝሙር ወበእሁድ ሰንበት
ከትንሳዔ በኋላ በ3ኛ እሁድ
ዘቅዳሴ 2ቆሮ 5፥11-ፍ
2ጴጥ 3፥14- ፍ
ግሐ 21 ፥31-ፍ
መዝ 16፥ 5
ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር
እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ
ቃለ እግዚአብሔር ቃል ንጹሕ

ወንጌል ሉቃ 24፥13-33
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
5ኛ እሁድ አርዓየ ሥልጣኖ
ትንሣኤ 5ኛ እሑድ
ዘቅዳሴ ሮሜ 1፥4-ፍ
ንፍቅ ዲ ራዕ 20፥1-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 10፥39-44
ምስባክ መዝ 77፥29
በልዑ ወጸግቡ ጥቀ
ወወሀቦሙ ለፍትውቶሙ
ወኢያኀጥዖሙ እምዘፈቀዱ።

ወንጌል ዮሐ 21፥1-15
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
6ኛ እሁድ ፋሲካ
ትንሣኤ 6ኛ እሑድ
ዘቅዳሴ ሮሜ 6፥1-15
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 4፥4-12
ንፍቅ ካ ግሐ 23፥15-22

ምስባክ መዝ 106፥16
እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት
ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘኃጺን
ወተወክፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ፡፡

ወንጌል ዮሐ 24፥15-ፍ
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
7ኛ እሁድ እምእርገት እስከ ጰራቅሊጦስ
መዝሙር በሰንበት ዐርገ ሐመረ
እምእርገት እስከ ጰራቅሊጦስ
7ኛ መዝሙር በሰንበት ዐርገ ሐመረ
ዘቅዳሴ ሮሜ 10፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 3፥15-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 1፥1-12

ምስባክ መዝ 46፥5
ዐረገ እግዚአብሔር በይባቤ
ወእግዚእነ በቃለ ቀርን
ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።

ወንጌል ሉቃ 24፥45-ፍ
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
8ኛ እሁድ ምጰራቅሊጦስ
ለጵራቅሊጦስ የትንኤን ምንባብ ብል
ዘነግህ ምስባክ መዝ 76 ፥ 21
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም።
ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን።
ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ።
ወንጌል ሉቃ 24፥1-ፍ ,ማር 17፥1-ፍ
ሉቃ 24፥1-13
ዘቅዳሴ 1ቆሮ15፥1-13
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 1፥1-13
ንፍቅ ካ ግሐ2፥22-37
ምስባክ መዝ 117፥24
ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር፤
ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ።
ኦእግዚኦ አድኅንሶ፤

ወንጌል ዮሐ 20፥1-19
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
9ኛ እሁድ ከ ጰራቅሊጦስ
ከጰራቅሊጦስ በኋላ መዝ በላይ ቤት ዐርገ እምኀቤሆሙ በታች ቤት ወረደ ምንፈስ ቅዱስ
ዘቅዳሴ ኤፌ 4፥1-17
ንፍቅ ዲ 1ዮሐ 2፥1-18
ንፍቅ ካ ግሐ 2፥1-18

ምስባክ መዝ 67፥18
ዐዐረገ ውስተ አርያም ጼዊወከ ጼዋ
ወወሀብከ ጸጋከ ለዕጔለ እመሕያው
እስመ ይክህዱ ከመ ይኅድሩ ።

ወንጌል ዮሐ 14፥1-22
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
10ኛ እሁድ ዐረገ እግዚአብሔር በቃለ ቀርን
ዐረገ እግዚአብሔር በቃለ ቀርን
10ኛ እሁድ ከጰራቅሊጦስ በኋላ አርገ እግዚአብሔር በቃለ ቀርን
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ዘቅዳሴ 1ቆሮ 12፥1-12
ንፍቅ ዲ 1ዮሐ 2፥20-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 2፥14-22

ምስባክ መዝ 50፥11
ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ፤
ወመንፈሰ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርሥየ።
ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ፤

ወንጌል ዮሐ 14፥22-ፍ
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
ምንባብ
ምንባብ
ምንባብ
ምንባብ
11ኛ እሁድ ከጵራቅሊጦስ በኋላ
ዘምሩ ለእግዚአብሔር
እዘቅዳሴ 1 ቆሮ 14፥1-27
ንፍቅ ዲ 1ዮሐ 4፥1-9
ንፍቅ ካ ግሐ 10፥44-ፍ

ምስባክ መዝ 50፥11
ዐኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ
ወመንፈሰከ ቅዱሰ ኢታውፅእ እምላዕሌየ
ዕስየኒ ፍሥሓ በአድኅኖትከ

ወንጌል ዮሐ 15፥17-ፍ
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
12ኛ እሁድ ከጵራቅሊጦስ በኋላ
መዝሙር ግበሩ በዐለክሙ
እዘቅዳሴ 1 ቆሮ 14፥1-27
ንፍቅ ዲ 1ዮሐ 4፥1-9
ንፍቅ ካ ግሐ 10፥44-ፍ

ምስባክ መዝ 50፥12
ወበመንፈስ እዚዝ አጽንዐኒ
ከመ እምሀሮሙ ለኃጥኣን ፍኖተከ
ወረሲዓን ይትመየጡ ኀቤከ
ወንጌል ዮሐ 16፥1-17
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
ምንባብ
ምንባብ
ምንባብ
ምንባብ
ምንባብ