ቤተማርያም
Betemariam
ማርያም ድንግል
Saturday, April 11, 2020
ይህ ድረ ገጽ የኢ ኦ ተ ቤተክርስቲያን ግጻዌ የያዘ ሲሆን
የቤተ ክርስቲያንዋን ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጉዳዮች
የሚስተናገዱበት ነው

Saturday, April 11, 2020
የእመቤታን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም
ፍቅሯ ቸርነቷ አይለየን


እም ፳ወ፮ ለሰኔ በአተ ክረምት እስከ ቂርቆስ ዘርዕ ደመና ይትበሀል።
1ኛ መዝሙር ድምጸ እገሪሁ ለዝናም
ዘቅዳሴ 1ቆሮ 15፥33-41
ንፍቅ ዲ ያዕ 5፥16-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 27፥11-21

ምስባክ መዝ 146፥8
ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና።
ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር።
ዘያበቊል ሣዕረ ውስተ አድባር

ወንጌል ሉቃ 20፥1-22
ቅዳሴ ዘኤጲፋኒዮስ
2ኛ መዝሙር ድምጸ እገሪሁ ለዝናም
2ኛ መዝሙር ድምጸ እገሪሁ ለዝናም
ዘቅዳሴ ዕብ 6፥7 -ፍ
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 3፥8-15
ንፍቅ ካ ግሐ 14፥ 8- 19

ምስባክ መዝ 84፥4
አርውዮ ለትለሚሃ።
ወኣሥምሮ ለማእረራ።
ወበነጠብጣብከ ትበቊል ተፈሲሓ።

ወንጌል ማተ 13፥1-31
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
ለእመ ኮነ በዓለ ሐዋርያት በእሁድ
3ኛ መዝሙር አሠርገዎሙ ለሐዋርያት
ዘቅዳሴ 2ጢሞ 9፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 1፥12-19
ንፍቅ ካ ግሐ 23፥10-ፍ

ምስባክ መዝ 24፥3
አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዓ ቃሎሙ
ውስተ ኲሉ መድር ወፅአ ነገሮሙ።
ወእስከ አጽናፈ አለም በጽሐ ነቢቦሙ።
ወንጌል ሉቃ 6፥1-20
ቅዳሴ ዘሐዋርያት
4ኛ መዝሙር ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ
4ኛ መዝሙር ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ
ዘቅዳሴ 1ቆሮ 9፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 3፥15-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 27፥21-33

ምስባክ መዝ 146፥6
ዘያበቊል ሣዕረ ለእንስሳ።
ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው።
ከመ ያውዕእ እከለ እምድር።

ወንጌል ማቴ 24፥36-ፍ
ቅዳሴ ዘኤጲፋንዮስ
5ኛ እምቂርቆስ እስከ ማኅበር መብረቅ ነጎድጓድ ባሕር አፍላግ ጠል ይባላል።
ለእመ ኮነ ቆርቆስ በእሁድ መዝሙር ጥቡዕ ልቡ በል
ዘቅዳሴ 1ተሰሎ 2፥1-13
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 2፥1-13
ንፍቅ ካ ግሐ 20፥1-13

ምስባክ መዝ 76፥17
ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕጻከ ይወፅኡ።
ቃለ ነጎድጓድከ በሰረገላት።
አስተርአየ መባርቅቲሁ ለዓለም።

ወንጌል ሉቃ 10፥17-25
ቅዳሴ ዘወልደ ነጎድጓድ
6ኛ መዝሙር በታች ቤት በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ። በላይ ቤት አርውዮ።
6ኛ መዝሙር በታች ቤት በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ። በላይ ቤት አርውዮ።
ዘቅዳሴ ቲቶ 3፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 4፥6-12
ንፍቅ ካ ግሐ 28፥1-13

ምስባክ መዝ 134፥7
ያዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር።
ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም።
ዘያወፅኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ
ወንጌል ማር 6፥47-ፍ
ቅዳሴ ዘኤጲፋንዮስ
7ኛ መዝሙር በሰንበት ቦአ ኢየሱስ
7ኛ መዝሙር በሰንበት ቦአ ኢየሱስ
ዘቅዳሴ 2ቆሮ 10፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ ያዕ 3፥1-9
ንፍቅ ካ ግሐ 28፥17-ፍ

ምስባክ መዝ 64፥9
ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ
ወአብዛኅኮ ለብዕላ
ፈለገ እግዚአብሔር ምሉእ ማያተ

ወንጌል ማቴ 8፥1-ፍ
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
1ኛ መዝሙር ዘፍልሰታ ዮም ንወድሳ ለማርያም
1ኛ መዝሙር ዘፍልሰታ ዮም ንወድሳ ለማርያም
ዘቅዳሴ 1ቆሮ 8፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 4፥1-6
ንፍቅ ካ ግሐ 26፥1-24

ምስባክ መዝ 64፥9
እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ።
ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።
ወውእቱ ልዑል ሣረራ።

ወንጌል ማቴ 12፥38-ፍ
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ
2ኛ መዝሙር ዛቲ ይእቲ ማርያም
2ኛ መዝሙር ዛቲ ይእቲ ማርያም
ዘቅዳሴ ዕብ 11፥8-19
ንፍቅ ዲ 2ዮሐ 1፥1-8
ንፍቅ ካ ግሐ 27፥31-38

ምስባክ መዝ 120፥1
አንሣእኩ አዕይንትየ መንገለ አድባር፤
እምአይቴ ይምጻእ ረድኤትየ።
ረድኤትየሰ እምኀበ እግዚአብሔር፤

ወንጌል ሉቃ 1፥38-ፍ
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ (ጐሥዓ)
3ኛ መዝሙር በታች ቤት ንዒ ርግብዬ በላይ ቤት አዕርግዋ
3ኛ መዝሙር በታች ቤት ንዒ ርግብዬ በላይ ቤት አዕርግዋ
ዘቅዳሴ 1ቆሮ 7፥13-18
ንፍቅ ዲ ያዕ 4፥11-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ ፤18፥9-18

ምስባክ መዝ 67፥13
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር
ወገበዋቲሃኒ በኀመልማለ ወርቅ።
አመ አዘዘ ሰማያዊ ንጉሥ ላዕሌሃ፤

ወንጌል ሉቃ 1፥38-46
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ (ጐሥዓ)
4ኛ ለእመ ኮነ ፭ ለነሐሴ በእሁድ መዝሙር ወይቤሉ ኩሎሙ።
4ኛ ለእመ ኮነ ፭ ለነሐሴ በእሁድ መዝሙር ወይቤሉ ኩሎሙ።
ዘቅዳሴ ሮሜ 6፥12-ፍ
ንፍቅ ዲ ያዕ 4፥1-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 7፥44-51

ምስባክ መዝ 145፥26
ዘይሁብ ሲሳየ ለኩሉ ዘሥጋ
እስመ ለዓለም ምሕረቱ
ግነዩ ለአምላክ ሰማይ

ወንጌል ዮሐ 7፥32-ፍ
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ (ጐሥዓ)
5ኛ ለእመ ኮነ ፲ወ፭ ለነሐሴ በእሁድ መዝሙር ተጋቢኦሙ።
5ኛ ለእመ ኮነ ፲ወ፭ ለነሐሴ በእሁድ መዝሙር ተጋቢኦሙ።
ዘቅዳሴ ሮሜ 15፥28-ፍ
ንፍቅ ዲ ይሁዳ 1፥20-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 4፥16-23

ምስባክ መዝ 44፥16
ህየንተ አበዊኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ፤
ወትሠይምዮሙ መላእክተ ለኵሉ ምድር።
ወይዘከሩ ስመኪ በኵሉ ትውልደ ትውልድ፤

ወንጌል ሉቃ 11፥27-ፍ29
ቅዳሴ ዘሐዋርያት
፯ኛ መዝሙር ሰንበት ተዐቢ እምኩሉ ዕለት
፯ኛ መዝሙር ሰንበት ተዐቢ እምኩሉ ዕለት
ዘቅዳሴ ዕብ 7፥5-ፍ
ንፍቅ ዲ ያዕ 2፥14-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 7፥1-9

ምስባክ መዝ 146፥9
ወሐመልማል ለቅኔ እጓለ እመሕያው።
ዘይሁቦሙ ሲሳዮሙ ለእንስሳ፤
ወለእጕለ ቋዓት እለ ይጼውዕዎ።

ወንጌል ሉቃ 12፥16-27
ቅዳሴ ዘአትናቴዎስ
እምአብርሃም እስከ ዮሐንስ ጎህ ነግህ ጽባሕ ብርሃን መዓልተ ይባላል።
8ኛ መዝሙር አምላክዬ ኄር።
ዘቅዳሴ ሮሜ 13፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ 1ጴጥ 2፥2-11
ንፍቅ ካ ግሐ 27፥33-ፍ

ምስባክ መዝ 5፥2
እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ
በጽባሕ ስመዐኒ ቃልየ
በጽባሕ እቀውም ቅድሜከ ወአስተርኢ ለከ።


ወንጌል ማቴ 4፥12-17
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ (ጐሥዓ)
9ኛ ለእመ ኮነ እሁድ ጳጉሜን መዝሙር ከመ እንተ መብረቅ
9ኛ ለእመ ኮነ እሁድ ጳጉሜን መዝሙር ከመ እንተ መብረቅ
ዘቅዳሴ 1ቆሮ 1፥1-10
ንፍቅ ዲ 2ጴጥ 3፥10-ፍ
ንፍቅ ካ ግሐ 9፥1-10

ምስባክ መዝ 5፥2
እግዚአብሔር ገሃደ ይመጽእ
ወአምላክነሂ ኢያረምም
እሳት የነድድ ቅድሜሁ።

ወንጌል ማቴ 4፥12-17
ቅዳሴ ዘእግዝእትነ (ጐሥዓ)
6ኛ መዝሙር ሰንበት ተዐቢ እምኩሉ ዕለት
6 ኛ ይሁብ ዝናበ በጊዜሁ
ዘቅዳሴ ዕብ 3፥1-ፍ
ንፍቅ ዲ ያዕ 5፥1-12
ንፍቅ ካ ግሐ 22፥1-22

ምስባክ መዝ 144፥16
ዐይነ ኵሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ፤
ወአንተ ትሁቦመ ሲሳዮሙ በጊዜሁ።
ተሰፍሕ የማነከ፤ ወታጸግብ ለኵሉ እንስሳ ዘበሥርዐትከ።

ወንጌል ዮሐ 6፥41-ፍ
ቅዳሴ ዘኤጲፋኒዎስ